የአጠቃቀም ደንቦችና ሁኔታዎች

ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለበት ቀን: (24.04.2020)


እባክዎን እነዚህን የአገልግሎት መመሪያዎችና ሁኔታዎች ይህን ድረ-ገፅ http:/innovation.covid19.et ከመጠቀምዎ በፊት በጥንቃቄ ያንብቡ። አገልግሎቱን ማግኘት ወይም መጠቀም የሚችሉት ከዚህ በታች የተዘረዘሩቱን የአጠቃቀም ደንቦች እና ሁኔታዎች ሲቀበሉና ተገዢ ሲሆኑ ብቻ ይሆናል። የአጠቃቀም ደንቦቹ እና ሁኔታዎቹ በሁሉም የድረ-ገፁ ተጠቃሚዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ:: አገልግሎቱን ለመጠቀም በተዘረዘሩት የአጠቃቀም ደንቦችና ሁኔታዎች ተስማምተዋል።

አገልግሎቱን በመጠቀም በእነዚህ መመሪያዎችና ሁኔታዎች ለመገዛት ተስማምተዋል፡፡ በየትኛውም የአገልግሎት ሁኔታ ካልተስማሙ አገልግሎቱን ላያገኙ ይችላሉ።

ይዘት

ድረ-ገጹ መረጃዎችን ፣ ጽሑፍ ፣ ግራፊክስ ወይም ቪዲዮዎችን ለመለጠፍ ፣ ለማከማቸት እና ለማጋራት ያስችልዎታል፡፡ ድረ-ገጹ ላይ የሚጭኑት ማንኛውም ይዘት በድረ-ገጹ ተቆጣጣሪዎች የሚገመገም በመሆኑ ማንኛውም ያልተገባ ይዘት ያላቸውን ቪዲዮ፣ ምሰል ወይም አስተያየት ወደ ድረ-ገጹ ከመጫን ይቆጠቡ። ይህን ተላልፈው በሚገኙ ተጠቃሚዎች ላይ የተሰበሰቡ ሳንቲሞችን ውድቅ ከማድርግ ከማድረግ ጀምሮ ጊዜያዊ ወይም ቋሚ የሆነ እገዳ ተፈፃሚ ይሆናል::

አግኙን

የአጠቃቀም ደንቦቹን ወይም ሁኔታዎችን በተመለከተ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በinfo@techin.gov.et (በinfo@techin.gov.et) ማጋራት ይችላሉ::