ዘመናዊ የእቁብ ስርአት በፋይናስ ተቃማት ውስጥ

Mulugeta Kebede Asfaw   1months 2 አስተያየቶች 81 እይታዎች 60 ድምፆች ምድብ:Social/ማህበራዊ

“ድር ቢያብር አንብሣ ያስር“ ይባላል፡፡ ማበር፡ መተባበር፡ ደግሞ አቅም ማግኘት፤ ጉልብተ መጨመር ነው፡፡ በተናጥል ሁላችንም ጉለት አለብን፡፡ በጉራጊኛ ቋንቋ እቁብ ማለት የወል፤ የጋራ እነደማለት እንደሆነ ይነገራል፡፡ አቅምን በአንድ ቋት ውስጥ በማኖር ሀብትን መፍጠር መቻል ነው። የዚህ ጽሁፍ ማጠንጠኛ ሀሳብም በ“እቁብ“ ዙሪይ ነው፡፡ እቁብን እንዴት የሐገራችንን ኢኮኖሚ ለመደገፍ እና ለማሳደግ ልንጠቀምበት እንደምንችል ለማመላከት ነው፡፡ በመደመር መርህ/ ሲነርጂ ምክኒያት የሚፈጠረው ሐብት ለምሣሌ ከባንክ የሚገኝው ወለድ በ100 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የወል ሐብት በመሆኑ ለህዝባዊ አገልግሎት የሚውል እንጂ ወደ ግለሰቦች ኪስ የሚገባ አየደለም፡፡ “ ገበታ ለሐገር ” ሐገራዊ ጥሪ መርሐ ግብር ላይ በመአድ ገበታው ላይ በአካል ባንገኝ እንኳ በመንፈስ ከአንድ መአድ የምንሣተፍ በመሆኑ በሐገራችን ልማት ላይ የዜግነት እና የትውልድ አሻራችንን ለማሣረፍ/ ለማኖር ያስችለናል ፡፡ “መብራትና አራት“ ይልሐል እንዲህ ነው !!!
2 አስተያየት

  1. Solomon kebede

    Well done!!!

  2. Ted Asafw

    It is very informative and cab used to change our perception towards financial management