የተሳትፎ ጥቅሞች
እድልዎትን ይጨምሩ...
ፈጠራዎን ያጋሩ
ብሔራዊ እውቅና ያግኙ
ስለ እኛ
በዚህ የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ 19) ወረርሽኝ ወቅት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ ዐህመድ ያወጡትን የፈጠራ ለህልውና እና የማዕድ ማጋራት ጥሪ ተከትሎ ማህበረሰቡ ከቤቱ ሆኖ ይህን ጥሪ እንዲመልስ የሚያስችል ድረ ገፅ ነው፡፡ በድረ ገፁ ላይ ከተጫኑ የፈጠራ ለህልውና እና የማዕድ ማጋራት ተሞክሮዎች በተጠቃሚዎች የበለጠ ድምፅ ያገኙት በሳምንቱ መጨረሻ ተመርጠው በመገናኛ ብዙሃን ይተላለፋሉ፡፡
እንዴት ይሳተፋሉ
በብሔራዊ የውድድር ፖርታል ላይ ይመዝገቡና አባል ይሁኑ
የአባልነት መረጃዎትን ተጠቅመው ይግቡ
የፈጠራ ይዘቶን ያጋሩ
ሀሳብዎን ያጋሩ ፣ ድምጽ ይስጡ ፣ ያድንቁ ፣ ይደነቁ
የቅርብ